በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ደሴ ከተማ የጫትና ሽሻ ቤቶች ተዘጉ


ደሴ ከተማ የጫትና ሽሻ ቤቶች ተዘጉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:37 0:00

ለተዛቡ መረጃዎች መሰራጨትና ለህዝቡ አለመረጋጋት ምክንያት ነው ያለውን ተሰባስቦ ጫት መቃምና ማስቃም እንዲሁም ሽሻ ቤቶችን የደሴ ከተማ አስተዳደር በይፋ ከልክሏል፡፡ ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል የተባለውን ደምብ የተላለፈ አካል በህግ ተጠያቂ እንደሚሆን የከተማዋ ከንቲባ አሳስበዋል፡፡

XS
SM
MD
LG