በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጠቅላይ ሚስትር ጽ/ቤት መግለጫ


የጠቅላይ ሚስትር ጽ/ቤት መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:33 0:00

በኢትዮጵያ እና በቱርክ መንግሥታት መካከል የተደረሰው ወታደራዊ ስምምነት የአቅም ግንባታ ወታደራዊ ትብብርና የመሳሰሉትን እንደሚጨምር የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚስትር ጽ/ቤት አስታወቀ። መንግሥት በአሸባሪነት የሰየመው ሕወሃት የደቀነው ስጋት ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለአካባቢው ጭምር በመሆኑ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ እንዲያወግዘው ጽ/ቤቱ ጥሪ አቀረበ።

XS
SM
MD
LG