በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“የንጋት ዘመቻ” ያሉትን ማጥቃት መጀመራቸውን የትግራይ ክልል ተዋጊዎች ቃል አቀባይ ተናገሩ


“የንጋት ዘመቻ” ያሉትን ማጥቃት መጀመራቸውን የትግራይ ክልል ተዋጊዎች ቃል አቀባይ ተናገሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:27 0:00

የፌዴራል መንግሥት የአሸባሪው ኃይል ታጣቂዎች የሚላቸው ህወሓት የትግራይ መከላከያ የሚላቸው የማጥቃት ዘመቻ መጀመራቸውን እና በዚህም ድል እየቀናን ነን፤ በርካታ ተዋጊዎችንም ደምሠናል ይላሉ። የመቀሌው ዘጋቢያችን ሙሉጌታ አጽብሃ የቡድኑን ቃል አቀባይ ገብረ ገብረጻድቅን ጠቅሶ ተከታዩን ዘግቧል።

XS
SM
MD
LG