በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቶኪዮ ኦሎምፒክ እና የኢትዮጵያ ተሳትፎ


32ኛው የቶኪዮ ኦሎምፒክ እሁድ ነሐሴ 2/ 2013 ተጠናቋል።
32ኛው የቶኪዮ ኦሎምፒክ እሁድ ነሐሴ 2/ 2013 ተጠናቋል።

32ኛው የቶኪዮ ኦሎምፒክ በትናንትናው ዕለት ተጠናቋል። የተለያዩ አስደሳች፣ አሳዛኝ እና አወዛጋቢ ክስተቶችን ባስተናገደው በዚህ ስፖርታዊ መድረግ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ቡድን የነበረውን ተሳትፎ መልካም እና ደካማ ጎኖች ለማስታወስ እና መሸሻል የሚገባቸውን ጉዳዮች ለመጠቆም መልካም ጊዜ ነው ብሎ ያሰበው ሀብታሙ ስዩም ወደ ለበርካታ ዓመታት በስፖርት ጋዜጠኝነት እና ተንታኝነት ያገለገለው ታምሩ ዓለሙን ትናንት አመሻሹን በስልክ አግኝቷል።

በቶኪዮ ኦሎምፒክ የኢትዮጵያ ተሳትፎ ሲገመገም
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:14 0:00


XS
SM
MD
LG