በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"የዚህ ገጽ ዋና ዓላማ በትዳር ውስጥ አይወሩም የተባሉ ነገሮች እንዲወሩ ማድረግ ነው" ወ/ሮ ቲና ተረፈ


"የዚህ ገጽ ዋና ዓላማ በትዳር ውስጥ አይወሩም የተባሉ ነገሮች እንዲወሩ ማድረግ ነው" ወ/ሮ ቲና ተረፈ
please wait

No media source currently available

0:00 0:16:56 0:00

የእናቶች ወግ ስለልጆች አመጋገብ እና አስተዳደግ እንዲሁም መልካም ቤተሰብ እና የልጆች አስተዳደግ የተሰኙ የፌስቡክ ገጾች ላይ በቀን 100 በላይ ፖስቶች እየተለጠፉ እናቶች ስለልጆቻቸው፣ ስለጤና፣ ስለባልትና፣... እንዲሁም ስለትዳራቸው ይወያያሉ፡፡ አንዳንዴም የሚነሱ ጥያቄዎች መባል የለባቸውም ሚስጥር ናቸው ነውር ነው በሚል ያከራክራሉ፡፡ የገጹ መስራች ቲና ተረፈ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ቆይታ አድርጋለች፡፡

XS
SM
MD
LG