በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሳማንታ ፓወር የሱዳን እና የኢትዮጵያ ጉብኝት


የሳማንታ ፓወር የሱዳን እና የኢትዮጵያ ጉብኝት
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:34 0:00

የአሜሪካው ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ (ዩ ኤስ ኤድ) ኃላፊ ሳማንታ ፓወር በሱዳን እና በኢትዮጵያ ባካሄዱት ጉብኝት የሁለቱን ሀገራት አካሄድ ያነፃፀሩ ሲሆን ሱዳን በቋፍ ላይ ያለ የዲሞክራሲ መንገድ ላይ መሆኗን ገልፀው፣ ኢትዮጵያ ደግሞ በግጭት ማጥ ውስጥ መሆኗንና የረሀብ አደጋ ከፊቷ መደቀኑን ተናግረዋል። የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ሲድኒ ሴይን የላከችውን ዘገባ፣ ስመኝሽ የቆየ ታቀርበዋለች።

XS
SM
MD
LG