በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አንድ ሺሻ ከ5 ፓኬት ሲጃራ እኩል እንደሆነ ያውቁ ኖሯል?


አንድ ሺሻ ከ5 ፓኬት ሲጃራ እኩል እንደሆነ ያውቁ ኖሯል?
please wait

No media source currently available

0:00 0:15:05 0:00
አንድ ሺሻ በ5 ሰዎች ቢጨስ እያንዳንዳቸው በአንዴ አንድ ፓኬት ሲጃራ አጨሱ ማለት እንደሆነ ያውቁ ኖሯል? ሺሻ ማጨስ ቆዳ ያሳምራል፣ እንደ ሲጃራ ሳምባን አይጎዳም፣ ጠረኑም መልካም ነው እየተባለ በብዙ ወጣቶች ዘንድ የሚዘወተረው ሺሻን በጥልቀት ዳሰነዋል፡፡ በተጨማሪም ጤናን እና የአኗኗር ዘይቤን የተመለከቱ ርዕሰ ጉዳዮች ተካተዋል፡፡ እውን ሺሻ ማጨስ ቆዳ ያሳምራል?
XS
SM
MD
LG