No media source currently available
ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ በሚል የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ የሚደግፍ ትዕይንተ ህዝብ በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብረሃን ከተማ ተካሄደ፡፡