ኦቲዝምና ሌሎች ተያያዥ ችግሮች ስላሉባቸው ህፃናት ያለው ግንዛቤ አሁንም አናሳ መሆኑን ተከትሎ ማህብረሰቡን ግንዛቤ ከማስጨበጥ አንስቶ ወላጆች እነዚህ አይነት እክሎች ያሉባቸውን ልጆች እንዴ መርዳት ይችላሉ በሚል ሀሳብ ዙሪያ ጠለቅ ያለ እውቀት የሚያስጨብጥ መፅሃፍ ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገር ውስጥ ቋንቋ ታትሞ ገበያ ላይ ውሏል። ይህን 'ሁሉም በአንድ' የተሰኘ መፅሃፍ የፃፈችው የአይምሮ ህክምና ባለሙያና መምህር የሆነችው መአዛ መንክር ስትሆን ስመኝሽሽ የቆየ ኦቲዝም ያለባቸውን ልጆች ለውጤት ማብቃት በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ አነጋግራታለች፣ ቀጥሎ ይቀርባል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጁላይ 27, 2024
1ሺሕ500 ስደተኞች ወደ አፍጥጥ መጠለያ መዛወራቸው ተገለጸ
-
ጁላይ 27, 2024
ከ17ሺሕ በላይ የራያ አላማጣ እና አካባቢው ተፈናቃዮች ተመለሱ
-
ጁላይ 26, 2024
ፓርላማው በመሬት መንሸራተት አደጋ ለሞቱ ወገኖች ብሔራዊ የኀዘን ቀን ዐዋጀ
-
ጁላይ 25, 2024
በህወሓት 14ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ዝግጅት የአመራሩ እና የቁጥጥር ኮሚሽኑ ውዝግብ