በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፋርና የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሳነ መስተዳድሮች  ወታደራዊ ጥቃት ፈጽሞብናል ያሉትን ህውሃት በመከላከል ጥሪ አስተላለፉ


“በአማራ ክልል ውስጥ ማንኛውም የመንግሥትና የግል  መሳሪያ የታጠቀ፣ ለግዳጅ ብቁ የሆነ ወጣት ከነገ ጀምሮ ይክተት” ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር ዛሬ እሁድ ሐምሌ 17/2013 ዓ.ም ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በሰጡት መግለጫ ጥሪ አቀረቡ።

XS
SM
MD
LG