በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫዎችን ያሸነፉ ተፎካካሪ ፓርቲዎች አስተያየት


ፎቶ ፋይል፤ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
ፎቶ ፋይል፤ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት

ሰኔ 14/2013 ዓ.ም በተካሄደው ሃገር አቀፍ ምርጫ ከአማራ ክልል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫዎችን ያሸነፉ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ቁጥራቸው አነስተኛ ቢሆንም የዴሞክራሲ ባህልን ለመገንባት ጅማሮው ጥሩ ነው ሲሉ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ግምገማቸውን ገለፁ።

(አስቴር ምስጋናው ዝርዝር ይዛለች)

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫዎችን ያሸነፉ ተፎካካሪ ፓርቲዎች አስተያየት
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:25 0:00


XS
SM
MD
LG