በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሕወሓትን በመደገፍ እና ሁከት ለማስነሳት ዝግጅት በማድረግ የተጠረጠሩ 325 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገልጿል


ኢሰመኮ በቅርቡ ባወጣው መግለጫ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በትግራይ ተወላጆች ላይ ከሕግ አግባብ ውጪ የሆነ እስር፣ እንግልት እና የንግድ ቤት መዘጋት እንደሚፈጸም መረጃዎች እንደደረሱት መግለጹ ይታወሳል፡፡

XS
SM
MD
LG