በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሺዎች የሚቆጠሩ የኒሯቅ ከተማና ዙሪያው ኗሪዎች አካባቢያቸውን ለቀው ወደ ዞኑ ከተማ ሰቆጣ መሰደዳቸውን ገለጹ


በሺዎች የሚቆጠሩ የኒሯቅ ከተማና ዙሪያው ኗሪዎች አካባቢያቸውን ለቀው ወደ ዞኑ ከተማ ሰቆጣ መሰደዳቸውን ገለጹ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:49 0:00

በህወሓት የሚመራውና ራሱን "የትግራይ ኃይል" ብሎ የሚጠራው አካል የዋግ ኽምራ ልዩ ዞን አበርገሌን አካባቢ መቆጣጠሩን ተከትሎ በሺዎች የሚቆጠሩ የኒሯቅ ከተማና ዙሪያው ኗሪዎች አካባቢያቸውን ለቀው ወደ ዞኑ ከተማ ሰቆጣ መሰደዳቸውን ገለጹ።ተፈናቃዮቹ በምግብና በመጠለያ እጥረት ለችግር መጋለጣቸውን ጠቅሰው መንግሥትና ሕዝብ እንዲደርስላቸው ጠይቀዋል፡፡

XS
SM
MD
LG