በኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰሩ ማናቸውም መገናኛ ብዙሃን ከትግራይ ክልል ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የሚጻረሩ ስያሜዎችን እንዳይጠቀሙ ማሳሰቢያ ተሰጠ
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ባወጣው መግለጫ በሀገሪቱ የሚንቀሳቀሱ ሁሉም የመገናኛ ብዙሃን ሕወሓትን የትግራይ ክልል መንግስት እንዲሁም በድርጅቱ የሚመራውን ኃይል የትግራይ መከላከያ ኃይል በሚል ስያሜ እንዳይጠቀሙ አሳስቧል፡፡ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር መሀመድ እድሪስ፣ “ሕወሓትን የክልል መንግስት ማለት እና በክልል ደረጃ የመከላከያ ኃይል የሚል ስያሜ መጠቀም የተወካዮች ምክር ቤት ስልጣንን አለማከበር ነው ሲሉ ለቪኦኤ ገልጸዋል፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሴፕቴምበር 21, 2023
የአወዛጋቢዋ አውራ ጎዳና ወይም ቆርኬ ጥቃት አጠያያቂ እንደኾነ ነው
-
ኦገስት 26, 2023
በጋሞ ዞን በተፈጠረ ግጭት የሰው ህይወት ጠፋ
-
ኦገስት 23, 2023
በፕሪቶርያው ስምምነት ከእስር መፈታት ሲገባቸው ያልተፈቱ እስረኞች እንዳሉ ተገለጸ