No media source currently available
የቀድሞው የሀገሪቱ ፕሬዚደንት ጃኮብ ዙማን በቁጥጥር ስር መዋል ሰበብ ያደረገ ግጭት በደቡብ አፍሪካ አንዳንድ ከተሞች ተከስቷል። ከዝርፊያ እና ንብረት ማውደም አልፎ የሰዎች ህይወት መቀጠፍም ምክንያት እየሆነ ነው። በደርባን፣ ጆሃንስበርግ እና ፕሪቶሪያ የሚገኙ ኢትዮጵያውይና ሁኔታ ጠይቀናል።