No media source currently available
በ42 ዓመቱ ይህችን ምድር የተሰናበተው አቀናባሪ ኤሊያስ መልካ በለጋ የወጣትነት ዕድሜው በገባበት የሙዚቃ ህይወቱ ከ400 በላይ ሙዚቃዎችን ስለማቀናበሩ ይነገራል፡፡ የተወዳጁን አቀናባሪ የሕይወት ታሪክ በመጽሓፍ መልክ ለአምባቢያን ያቀረበው ወጣት ደራሲ ይነገር ጌታቸው፣ ኤልያስ በስራዎቹ አማካኝነት በተለያየ አመለካከት ውስጥ የሚገኙ ወጣቶችን የሚያስታርቅ የዘመን ምልክት መሆኑን ይገልጻል፡፡