በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የገጠሩን እርሃብ ለመቀነስ ትኩረት ያደረገው የሰቆጣ ቃልኪዳን


የገጠሩን እርሃብ ለመቀነስ ትኩረት ያደረገው የሰቆጣ ቃልኪዳን
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:45 0:00

የሰቆጣ የቃልኪዳን ስምምነት በ2007 ዓ.ም ወደ ትግበራ የገባ ሰነድ ሲሆን በዋናነት እናቶች እና ሕጻናት የተመጣጠነ ምግብ እንዲያገኙ እና በተለይም ሴቶች በጓሮ አትክልቶች እና በእንሣት ተዋጻዖ በማልማት በምግብ እራሳቸውን በምግብ እንዲደግፉ ይረዳል፡፡ በዋናነትም የሕጻናት መቀንጨር እ.ኤ.አ በ2030 ሙሉ ለሙሉ ከሃገሪቱ ለማስወገድ ያለመ ስምምነት ነው፡፡ በቅርቡም የኢትዮጵያ የሴቶች የሕጻናት እና ወጣቶች ሚኒስቴር በአማራ እና በትግራይ ክልሎች እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡

XS
SM
MD
LG