በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኩሺኔታ የመንሸራተት ስፖርትን በሃገሪቱ ለማስተዋወቅ የሚጥሩት ወጣቶች


ኩሺኔታ የመንሸራተት ስፖርትን በሃገሪቱ ለማስተዋወቅ የሚጥሩት ወጣቶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:10 0:00

ኢትዮ ስኬትቦርድ፤ ኩሽኔታ በመባል የሚታወቀውን የመንሸራተት ስፖርት ከ8 ዓመታት በፊት በአዲስ አበባ አስጀምሯል፡፡ በአራት ወጣቶች የተጀመረው ይሄ የእንቅስቃሴ ስፖርት አሁን ላይ ከ3000 በላይ ተሳታፊዎች አሉት፡፡ የኩሽኔታ ስኬት ቦርድ መስራቾች በሶስት የሃገሪቱ ክፍሎች ላይ የስኬት ቦርድ ሜዳዎች እንዲገነቡ አድርገዋል፡፡ ከመስራቾቹ መሃከል አንዱ የሆነውን ያሬድ ጎበዜ ከጋቢና ቪኦኤ ጋር ቆይታ አድርጓል፡፡

XS
SM
MD
LG