በዓለም ዙሪያ ምርታማነትን በመጨመር ብዙ ሕዝብን ለመመገብ እና የዓየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም በሚል የተለያዩ ጸረ ነፍሳት ኬሚካሎች እን ማዳበሪያዎችን መጠቀም የተለመደ ነገር ሆኗል፡፡ ይሁንና የእንስሣት እዳሪ የመሳሰሉ ተፈጥሯዊ ማዳበሪያዎች በመጠቀም ያደጉ አትክልቶችን መመገብ በተለያዩ የካንሰር በሽታዎች የመያዝ እድልን ስለሚቀንስ በዓለም ገበያ ላይ ተመራጭ ሆኗል፡፡ ኢትዮጵያ ከዚህ ምን መማር ትችላለች?
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሴፕቴምበር 10, 2021የበዓል ገበያ ዋዜማ - ሃዋሳ
-
ሴፕቴምበር 10, 2021የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ስለበዓል ገበያ
-
ሴፕቴምበር 09, 2021የኒው ዮርክ ወጣቶች ስለመስከረም'94ቱ የሽብር ጥቃት ምን ያስባሉ?
-
ሴፕቴምበር 08, 2021የአርቲስት አለማየሁ እሸቴ የቀብር ስነ ስርዓት ዛሬ ተፈጸመ
-
ሴፕቴምበር 07, 2021የኢትዮጵያ ቀን
-
ሴፕቴምበር 03, 2021ዓለማየሁ እሸቴ