No media source currently available
በዓለም ዙሪያ በርካታ ሰዎች የኮቪድ 19 ክትባትን መውሰድ ላይ ስጋት አድሮባቸዋል፡፡ ጥርጣሬዎቹ በብዛት ፤ የክትባት አምራቾቹ ላይ እምነት ከማጣት፣ በሃይማኖት፣ በባህል እና በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰቱ ይችላሉ፡፡ እርሶ ስለዚህ ምን ያስባሉ?