በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“የእርዳታ እህል የጫኑ መኪኖች የሚፈተሹት ለደህንነት ነው” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ


የአማራ ክልል መንግሥት ቃል አቀባይ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ
የአማራ ክልል መንግሥት ቃል አቀባይ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ

የአማራ ክልል መንግሥት ወደ ትግራይ የሚጓጓዙ የሰብዓዊ የእርዳታ እህሎችን በጥብቅ በመፈተሽ በፍጥነት ለሕዝቡ እንዲደርስ የማድረግ ሥራ እየሠራ መሆኑን ገለፀ። የክልሉ መንግሥት ቃል አቀባይ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ባደረጉት ቆይታ “የእርዳታ እህል የጫኑ መኪኖች የሚፈተሹት ለደህንነት ነው” ብለዋል ከሰሞኑ ህወሃት የአማራ ልዩ ኃይል ከወልቃይትና ራያ ይውጣ ሲል ስላወጣው መግለጫ ተጠይቀው የወልቃይትና የራያ ጉዳይ ለአማራ ሕዝብ ዶሴው የተዘጋና ለድርድር የማይቀርብ ጉዳይ ነው ሲሉ ተናግረዋል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

“የእርዳታ እህል የጫኑ መኪኖች የሚፈተሹት ለደህንነት ነው” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:10 0:00


XS
SM
MD
LG