በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በመቀለ ዩኒቨርሲቲ ስላሉት ተማሪዎች ደህንነት


በመቀለ ዩኒቨርሲቲ ስላሉት ተማሪዎች ደህንነት
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:26 0:00

የትግራይ ኃይሎች መቀለ ከተማን ከተቆጣጠሩ በኋላ፤ ልጆቻቸው ትግራይ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች የሚማሩ ወላጆች፣ ስለልጆቻቸው ደህንነት እንደተጨነቁ ይናገራሉ፡፡ የአሜሪካ ድምጽ ያናገራቸው፣ በመቀለ ዩንቨርስቲ ያሉ ተማሪዎች፣ እስካሁን ባለው ጊዜ፣ ደህንነታቸው የተጠበቀ መሆኑን ገልጸዋል። ነገርግን የስልክ እና የባንክ አገልግሎት ባለመኖሩ እንደተቸገሩ ተናግረዋል። (ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

XS
SM
MD
LG