በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“የሕዳሴው ግድብ ከዓለም አቀፍ ጸጥታ ጋር የሚገናኝ አይደለም”- ኢንጂነር ጌዲዮን አስፋው


“የሕዳሴው ግድብ ከዓለም አቀፍ ጸጥታ ጋር የሚገናኝ አይደለም”- ኢንጂነር ጌዲዮን አስፋው
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:58 0:00

የጸጥታው ምክር ቤት በሕዳሴ ግድብ ጉዳይ ዛሬ የሚያደርገው ስብሰባ የተለየ ለውጥ እንደማያመጣ ኢትዮጵያውያን የዘርፉ ባለሞያዎች ገለጹ። “የሕዳሴው ግድብ ከዓለም አቀፍ ጸጥታ ጋር የሚገናኝ አይደለም” የሚሉት የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ ተደራዳሪ እና የባለሞያዎች ቡድንሰብሳቢ ኢንጂነር ጌዲዮን አስፋው ለቪኦኤ በሰጡት ቃል ጉዳዩ ወደ ጸጥታው ምክር ቤት መሔዱን ተቃውመዋል፡፡

XS
SM
MD
LG