በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትግራይ ዩኒቨርሲቲዎች የነበሩ ተማሪዎች የተወሰኑት በእግራቸው  እየወጡ ነው


በትግራይ ዩኒቨርሲቲዎች የነበሩ ተማሪዎች የተወሰኑት በእግራቸው  እየወጡ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:28 0:00

በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች፣ በእግራቸው አካባቢውን እየለቀቁ፤ ወደ ወሎና አፋር አካባቢዎችመግባታቸው እየተነገረ ነው፡፡ መቀሌ በሚገኘው ሃይደር ሆስፒታል የተግባር ትምህርት ላይ የነበሩና ዘንድሮ የምርቃን ሥነ ስርአታቸውንሲጠባባቁ የነበሩ የሕክምና ተማሪዎችን ጨምሮ ከሰላሳ በላይ ተማሪዎች እንደ አመችነቱ በተሸከርካሪና በእግራቸው አቆራርጠው ደሴከተማ መግባታቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

XS
SM
MD
LG