በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአዲስ አበባ ከተማ ከሕወሓት ጋር ግንኙነት አላቸው የተባሉ የትግራይ ክልል ተወላጅ የሆኑ ነዋሪዎችና የሚዲያ ሰዎች መታሰራቸው ተገለጸ


ለእስራት ከተዳረጉ የትግራይ ተወላጆች መካከል እንደሆነ የገለጸ አንድ የአዲስ አበባ ነዋሪ ወጣት፣ ለአሜሪካ ድምጽ በሰጠው አስተያየትባለፈው ቅዳሜ ሲቪል በለበሱ ፖሊሶች ተይዞ ከታሰረ በኋላ አመሻሽ ላይ መለቀቁን ተናግሯል፡፡

XS
SM
MD
LG