No media source currently available
አንዳንዴ “የአፍሪካ ማዘር ቴሬዛ” በሚል ቅጽል የሚታወቁት ክብርት አበበች ጎበና በኮሮና ቫይረስ ና ተያያዥ ህመሞች ህይወታቸው ማለፉን የአበበች ጎበና ህጻናት መርጃ ድርጅት ለአሜሪካ ድምጽ አስታውቋል።