No media source currently available
ኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብ በውሃ መሙላት መጀመሯን በይፋ የተናገረችው ግብፅ፤ሙሌቱ የአንድ ወገን እርምጃና የቀጠናውን ደህንነት እና ሰላም አደጋ ላይ የሚጥልነው በማለት ተቃውሞ ማሰማቷን አሶሼትድ ፕረስ ዘግቧል። ዘገባውእንድሚከተለው ይቀርባል።