No media source currently available
ዩናይትድ ስቴትስ በሃገሪቱ የአዳዲሶቹ የኮቪድ ቫይረስ ዓይነቶች እና የኮቪድ 19 ክትባት ጥርጣሬዎች ቢኖሩባትም ትላንትና ተክብሮ ከዋለው የአሜሪካ የነጻነት ቀን ጎን ለጎን የፕሬዘዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር ኮቪድ 19ን በመዋጋቱ ረገድ ትልቅ ስኬት አስመዝግቧል፡፡