No media source currently available
ኢትዮጵያ ውስጥ የሰላም ዕጦት የብዙሃን አንገብጋቢ ችግር ነው። ይሄን የተረዱ ወጣቶች ለሀገሪቱ ሰላም እና መረጋጋት ይበጃሉ የሚባሉ በጎ ተግባራትን እና አስተማሪ መርሀ ግብሮችን እያከናወኑ ይገኛሉ።ለዛሬ ለአብነት ከሚጠቀሱ ሁለት የሰላም ተጓዥ ወጣቶች ጋር ያደርግነውን ቆይታ ያዳምጡ።