በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለመጀመሪያው ጊዜ የተካሄደው የምርጫ ወቅት የሴቶች ጥቃት ምልከታና ውጤቱ


EWLA GBV-E
EWLA GBV-E

የኢትዮጵያ የሕግ ባለሞያ ሴቶች ማኅበር (ኢውላ) በምርጫ ወቅት በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጾታዊ ትንኮሳዎችን እና ጥቃቶችን ሲታዘብ ቆይቷል፡፡ በዛሬው ዕለትም በአዲስ አበባ የምርጫ ሂደቱ ቅድመ ምልከታው ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡

ማኅበሩ በቅሩቡ ለምርጫው ወቅት የሚከሰቱ ጥቃቶችን ለመጠቆም የሚያስችል ነጻ የስል መስመር ይፋ ያደረገ ሲሆን፡፡ በመጪው ጳጉሜ 2013 ከሚደረገው ምርጫ በኋላ አጠቃልይ ሪፖርት ይፋ እንድሚያደርግ አስታውቋል፡፡ የማኅበሩ ስራስፈጻሚ ዳይሬክተር ወ/ት ሌንሳ ቢየናን ከሜሪካ ድምጽ ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡

ለመጀመሪያ ጊዜ የተካሄደው የምርጫ ወቅት የሴቶች ጥቃት ምልከታና ውጤቱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:12 0:00XS
SM
MD
LG