በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አለኝታ ነጻ የጾታዊ ጥቃት የምክር አገልግሎት የስልክ ጥሪ መስመር በድጋሚ ስራ ጀመረ


አለኝታ ነጻ የጾታዊ ጥቃት የምክር አገልግሎት የስልክ ጥሪ መስመር በድጋሚ ስራ ጀመረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:44 0:00

አለኝታ ነጻ የጾታዊ ጥቃት የምክር አገልግሎት የስልክ ጥሪ ከአንድ ዓመት ተኩል በፊት ስራ የጀመረ ሲሆን ጾታዊ ጥቃት ለደረሰባቸው ሰዎች ነጻ የምክር እና የሪፈራል አግልግሎት ሲሰጥ ቆይቷል፡፡ በኮቪድ 19 ወቅት በተፈጠረ የስፖንሰር ማጣት ችግር የነጻ አገልግሎቱ ተቋርጦ የቆየ ሲሆን ከሶስት ሳምንታት በፊት ግን በድጋሚ የነጻ አገልግሎቱን መጀምሩ ተሰምቷል፡፡

XS
SM
MD
LG