No media source currently available
በምዕራብ ጎጃም ዞን ጃቢ ጠህናን ወረዳ አውንት መንዝ ቀበሌ በምርጫው ዋዜማ እለት የምርጫ ወረቀቶችን ሰርቆ ውሀ ውስጥ የከተተው የቀበሌ ሊቀመንበር በእስራት እንዲቀጣ ተፈረደበት።