በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደቡብ ምርጫ እንዲደገም ኢሶዴፓ ጠየቀ


ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ
ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ

ምርጫ ቦርድ በደቡብ ክልል የተካሔደውን ምርጫ ሰርዞ በድጋሚ ምርጫ እንዲያካሒድ ኢሶዴፓ ጠየቀ።

የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ/ኢሶዴፓ/ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ፓርቲው በዋናነት በተወዳደረበት በደቡብ ክልል በምርጫው ሂደት በርካታ ተግዳሮቶች እንዳጋጠሙት አስታውቋል፡፡

የፓርቲው ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በምርጫ ቦርድ የተመደቡ ምርጫ አስፈጻሚዎች፣ እንዲሁም የፀጥታ አካላትም ጭምር ከገዢው ፓርቲ ጋር ወግነው ሲሰሩ እንደነበሩ ገልጸዋል፡፡

የደቡብ ብልጽግና ፓርቲ በኢሶዴፓ የቀረበውን ክስ እንደማይቀበል ገልጿል፡፡ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ትናንት በሰጡት መግለጫ በፓርቲዎች በርካታ አቤቱታዎች መቅረባቸውን እና ቦርዱ ተገቢውን ምላሽ እንደሚሰጥ ማንሳታቸው ይታወሳል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የደቡብ ምርጫ እንዲደገም ኢሶዴፓ ጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:35 0:00


XS
SM
MD
LG