በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቀረጥና የግብር ቅናሽ ከተደረገለት በኋላ ዋጋው በእጥፍ የጨመረው የሴቶች የንጽህና መጠበቂያ


የቀረጥና የግብር ቅናሽ ከተደረገለት በኋላ ዋጋው በእጥፍ የጨመረው የሴቶች የንጽህና መጠበቂያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:16 0:00

'ሴት እህቶቻችን የንጽህና መጠበቂያ አጥተው ኩበት ይጠቀማሉ' ትላለች የጀግኒት ኢትዮጵያ መስራች እና አስተባባሪ ማራኪ ተስፋዬ፡፡ ከወራት በፊት መንግስት የቀረጥና የግብር ቅናሽ ቢያደረግም የሴቶች የንጽህና መጠበቂያ ግን ከሃምሳ በመቶ እስከ እጥፍ ጨምሯል፡፡ በዚህ ዙሪያ የገንዘብ ሚኒስቴርን፣ የኢትዮጵያ ጉሙሩክ ባለስልጣንን፣ የተስፋ ለኢትዮጵያ የሸማቾች ማኅበርን፣ የጀግኒት ኢትዮጵያ ንቅናቄን እና የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን አነጋግረናል፡፡

XS
SM
MD
LG