በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ሱስ ያለኝን ሁሉ ካሳጣኝ በኋላ እራሴን ላጠፋ ሞክሬ ነበር" ከሱስ ሕይወት የወጣ ወጣት


"ሱስ ያለኝን ሁሉ ካሳጣኝ በኋላ እራሴን ላጠፋ ሞክሬ ነበር" ከሱስ ሕይወት የወጣ ወጣት
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:51 0:00

በትምህርት ላይ ጥሩ ውጤት ለማስመዝገብ፣ ለመዝናናት ወይም ስራ በማጣት ከሚመጣ ጭንቀት እና ድብርት ለመውጣት በሚል እና በተለያዩ ሌሎች ምክንያቶች ወጣቶች ወደ ሱስ ዓለም ይገባሉ፡፡ ይሁንና ከጊዜ በኋላ ከገቡበት መውጣት እየፈለጉም ሲያቅታቸው እና ሲፈተኑ ይታያል፡፡ ኤደን ገረመው ሁለት ከዚህ ቀደም በሱስ ሕይወት ውስጥ የነበሩና በሱስ የተነሳ ሕይወታቸውን እስከማጥፋት ከደረሱ በኋላ የወጡ ወጣቶችን አነጋግራ ተከታዩን አሰናድታለች፡፡

XS
SM
MD
LG