በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኬንያታ የኢትዮጵያ ቆይታና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች


ቢል ለኔ ስዩም የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ፕሬስ ክፍል ኃላፊ
ቢል ለኔ ስዩም የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ፕሬስ ክፍል ኃላፊ

በኢትዮጵያ የአንድ ቀን ጉብኝት ያደረጉት የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጋር በልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ መነጋገራቸው ተገልጿል።

በትግራይ ክልል ያለውን ሁኔታ በተመለከተ የተደረገ ውይይት ስለመኖሩ ግን ዛሬ በኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አልተገለጸም።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የኬንያታ የኢትዮጵያ ቆይታና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:54 0:00


XS
SM
MD
LG