Print
የአሜሪካ ድምጿ ሄዘር መርዶክ በትግራይ ክልል ትገኛለች፡፡ ያለፉትን ቀናት ከመቀሌ ከተማ በመውጣት በክልሉ ወዳሉ ሌሎች ከተሞች ተጉዛ ነበር፡፡
ሄዘር በእዳጋሃመስ፣ በአዲግራት እና በሃውዜን ያየችውን ለኤደን ገረመው አጋርታታለች፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
No media source currently available