በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስለ አዕምሮ ጤና ፦ ቆይታ ከዶ/ር አዜብ አሳምነው ጋር


.
.

ዓለም አቀፍ የዕድገት ግቦችን ለማሳካት ጠቀሜታ ካላቸው ጉዳዮች መካከል አንዱ ተደርጎ በዓለም ጤና ድርጅት ከተጠቀሱት መካከል አንዱ ለአዕምሮ ጤና ዕወቅና መስጠት ፣ በሁሉም አቅጣጫዎች የዜጎችን የአዕምሮ ጤና ለሚያሻሽሉ እርምጃዎች መረባረብ ነው።

ለመሆኑ የአዕምሮ ጤና ማለት ምን ማለት ነው? ኢትዮጵያ ውስጥ የአዕምሮ ጤናን በተመለከተ የሚሰሙ የተሳሳቱ ግንዛቤዎችስ ምንድን ናቸው? ምንስ ሊደረግ ይገባል?

ሀብታሙ ስዩም ለእኒህና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች መልስ ለማግኘት ከዶ/ር አዜብ አሳምነው ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል። ዶ/ር አዜብ በአአዩ የአዕምሮ ህክምና ትምህርት ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር እንዲሁም የአዕምሮ ልዩ ሃኪም (ስፔሻሊስት) ናቸው።

ስለ አዕምሮ ጤና ፦ ቆይታ ከዶ/ር አዜብ አሳምነው ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:50 0:00


XS
SM
MD
LG