በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኩላሊት ህክምና አገልግሎት ከአዲስ አበባ ውጪ ላሉ ከተሞችን ለማዳረስ ያሰበው ኢትዮጵያን ኪድኒኬር


የኩላሊት ህክምና አገልግሎት ከአዲስ አበባ ውጪ ላሉ ከተሞችን ለማዳረስ ያሰበው ኢትዮጵያን ኪድኒኬር
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:06 0:00

ኢትዮጵያን ኪድኒ ኬር ከተመሰረተ ስምንት ወራት ሆነው፡፡ ተቋሙ በኩላሊት ህክምና ላይ ግንዛቤን ለመፍጠር፣ እንዲሁም ጥናቶችን ለመስራት እና ከአዲስ አበባ ውጪ ላሉ ህሙማን የእጥበት አገልግሎት እና የህክምና ተደራሽነትን ለመፍጠር እየተንቀሳቀሱ እንደሚገኙ የተቋሙ መስራች እና ስራ አስኪያጅ ዶ/ር እሴተ ጌታቸው ይናገራሉ፡፡

XS
SM
MD
LG