የአሜሪካ ድምፅና አሃዱ ራዲዮና ቴሌቪዥን በመተባበር በመጭው ምርጫ ላይ የሚፎካከሩ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ክርክሮች እያስተናገዱ ናቸው። በአሃዱ ቴሌቪዥን ስቱዲዮ በብልፅግና ፓርቲ፤ በኢትዮጵያዊያን ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትኅ፣ በእናት ፓርቲና በነፃነትና እኩልነት ፓርቲ መካከል “የዴሞክራሲ ተቋማት ግንባታና የፖለቲካ ማሻሻያ እርምጃዎች” በሚል ርዕስ የተካሄደውን የምርጫ ክርክር የመጨረሻ ክፍል ይከታተሉ።
የአሜሪካ ድምፅና አሃዱ ራዲዮና ቴሌቪዥን።
የአሜሪካ ድምፅና አሃዱ ራዲዮና ቴሌቪዥን።