በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የምርጫ ክርክር ክፍል ሁለት


የምርጫ ክርክር ክፍል ሁለት
please wait

No media source currently available

0:00 0:46:27 0:00
የአሜሪካ ድምፅና አሃዱ ራዲዮና ቴሌቪዥን በመተባበር በመጭው ምርጫ ላይ የሚፎካከሩ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ክርክሮች እያስተናገዱ ናቸው። በአሃዱ ቴሌቪዥን ስቱዲዮ በብልፅግና ፓርቲ፤ በኢትዮጵያዊያን ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትኅ፣ በእናት ፓርቲና በነፃነትና እኩልነት ፓርቲ መካከል “የዴሞክራሲ ተቋማት ግንባታና የፖለቲካ ማሻሻያ እርምጃዎች” በሚል ርዕስ የተካሄደውን የምርጫ ክርክር ክፍል ሁለትን ይከታተሉ።
የአሜሪካ ድምፅና አሃዱ ራዲዮና ቴሌቪዥን።
XS
SM
MD
LG