የአሜሪካ ድምፅና አሃዱ ራዲዮና ቴሌቪዥን በመተባበር በመጭው ምርጫ ላይ የሚፎካከሩ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ክርክሮች እያስተናገዱ ናቸው። በአሃዱ ቴሌቪዥን ስቱዲዮ በብልፅግና ፓርቲ፤ በኢትዮጵያዊያን ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትኅ፣ በእናት ፓርቲና በነፃነትና እኩልነት ፓርቲ መካከል “የዴሞክራሲ ተቋማት ግንባታና የፖለቲካ ማሻሻያ እርምጃዎች” በሚል ርዕስ የተካሄደውን የምርጫ ክርክር ክፍል አንድን ይከታተሉ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ኤፕሪል 01, 2023
የከረዩ አባ ገዳ በድብደባ መገደላቸውን ነዋሪዎች ገለፁ
-
ማርች 31, 2023
በሶማሊያ የመኪና አደጋ 11 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ሞቱ
-
ማርች 31, 2023
የሱዳን ወታደራዊ መንግሥት “ብሔራዊ ካዝናውን ሊጠቀልል ነው” መባሉን አስተባበለ
-
ማርች 31, 2023
የእማሆይ ጽጌ ማሪያም ገብሩ ሥርዐተ ቀብር ተፈፀመ