በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የተልሳ ጉብኘት


የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የተልሳ ጉብኘት
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:35 0:00
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ትናንት ኦክላሆማ ክፍለ-ግዛት ላይ በተደረገው የተልሳ የዘር ፍጅት መታሰቢያ በዓል ላያ ለመገኘት የመጀመሪያው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ሆነዋል።
እአአ በ1921 (ከአንድ መቶ ዓመታት በፊት ማለት ነው) ነጮች ተስባስበው የበለጸገ የጥቁሮች ማኅበረሰብ ላይ ጥቃት ከፍተው አወደሙት። በጥቃቱ እስከ 300 መቶ የሚሆኑ ሰዎች አለቁ።
በብዙ ሺህ የሚቆጠሩት ደግሞ ቤት አልባ ሆነው ቀሩ ስትል የዋይት ሃውስ ቤተ-መንግሥት ቃል አቀባይ ፓትሲ ዊዳኩስዋራ ባጠናቀረችው ዘገባ ጠቁማለች።
XS
SM
MD
LG