መቀሌ —
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም የውይይት መድረክ ተካሄደ። የአስተዳደሩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር አብርሃም በላይ ላለፉት ስድስት ወራት በክልሉ በሥራ ላይ የነበረ የአስቸኳይ ግዜ ዐዋጅ እንዳይራዘም በማድረግ ህዝብ ደህንነቱና ሰላሙ በማስከበር ዙሪያ ተሳታፊ እንዲሆን እየተመቻቸ ነው ብለዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡