በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢዜማ በባሕር ዳር


ባሕር ዳር
ባሕር ዳር

በብሄራዊ አንድነት ላይ በሚያቀነቅኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች ላይ በየቦታው የሚደረጋው ወከባ ኢትዮጵያን በዘር ከፋፍለው ለማፍረስ አጀንዳ ያላቸው ሀይሎች ሴራ ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ /ኢዜማ/ ገለፀ።

ባለፉት 30 ዓመታት አማራው በብሄር ተደራጅ ሲባል እምቢ በማለቱ ኢትዮጵያን ከመበታተን የታደገ ህዝብ ነው ብለዋል ሊቀ መንበሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ።

ኢዜማ በባህር ዳር ከተማ የምርጫ ቅስቀሳና ህዝባዊ ውይይት ያደረገ ሲሆን ከብልፅግና ጋር የሚለይበትን አራት መሰረታዊ ሃሳቦችን ጠቅሷል።

በተለይ በህገ መንግሥቱ ላይ ብልፅግና ያለውን አቋም በግልፅ እንደሚቃወም ነውየኢዜማው ሊቀ መንበር ፕሮፊሰር ብርሃኑ ነጋ የገለፁት።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ኢዜማ በባሕር ዳር
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:41 0:00


XS
SM
MD
LG