በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠቅላይ ዐቃቤ ህጉ ከፍርድ ቤት በተግሳፅ ተሰናበቱ

ጠቅላይ ዐቃቤ ህጉ ከፍርድ ቤት በተግሳፅ ተሰናበቱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:37 0:00

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዶ/ር ጌድዮን ጢሞትዮስ ትናንትና በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የፀረ ሽብር እና ህገመንግሥት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ቀርበው ጥፋተኛ ተብለዋል።

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዶ/ር ጌድዮን ጢሞትዮስ ትናንትና በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የፀረ ሽብር እና ህገመንግሥት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ቀርበው ጥፋተኛ ተብለዋል።
ዶ/ር ጌድዮን ክስ የቀረበባቸው በእስር ላይ የሚገኙ እነ ጃዋር መሀመድ፣ በቀለ ገርባና አቶ ሀምዛ ቦረና የህክምና አግልግሎት እንዳያገኙ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንድ የፀረ ሽብር እና ህገመንግሥት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ትዛዝ በማደናቀፍ ነው ሲሉ የነ አቶ ጃዋር መሀመድ ጠበቃ ገልጸዋል።
XS
SM
MD
LG