በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእነ አቶ ጃዋር ጉዳይ - የፍርድ ቤት ውሎ


ፎቶ ፋይል፦ አቶ ጃዋር መሀመድ እና አቶ በቀለ ገርባ

አቶ ጃዋር መሀመድ እና በእርሳቸው መዝገብ የሚጠሩ ተከሳሾች ዛሬ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የፀረ ሽብርና የህገ መንግሥት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ቀርበዋል።

ችሎቱ ዛሬ የተሰየመው የጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በድጋሚ ክርክር ይደረግበት ብሎ የወሰነውን ውሳኔ አስመልክቶ ውሳኔ ለመስጠት ነበር ብለዋል የተከሳሾቹ የህግ ጠበቃ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የእነ አቶ ጃዋር ጉዳይ - የፍርድ ቤት ውሎ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:17 0:00


XS
SM
MD
LG