በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ምዕራብ ጉጂ ውስጥ ሰባት ሰዎች ተገደሉ


በኦሮምያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳ በታጣቂዎች በተፈፀመ ጥቃት ሰባት ሰዎች መገደላቸውን የወረዳው አስተዳደር ጽ/ቤት ለአሜሪካ ድምፅ አስታውቋል።

“ጥቃቱን ፈፅመው ሲሸሹ ነበር” ካሏቸው ውስጥ የፀጥታ ኃይሎች ስድስቱ መገደላቸውን ኃላፊው ገልፀዋል።

“ጥቃቱን አድርሷል” የተባለውን ቡድን ለማነጋገር ያደረገው ጥረት አለመሳካቱን ሪፖርተራችን ዘግቧል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ምዕራብ ጉጂ ውስጥ ሰባት ሰዎች ተገደሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:36 0:00


XS
SM
MD
LG