በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ብሔራዊ ክብር በሕብር" ንቅናቄ


"ብሔራዊ ክብር በሕብር" ንቅናቄ
"ብሔራዊ ክብር በሕብር" ንቅናቄ

አንዳንድ ሀገራት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ በእጅጉ ጣልቃ እየገቡ መሆኑን የገለጹ በጎ ፈቃደኛ ዜጎች ይሄንኑ የሚቃወም ንቅናቄ ዛሬ አስጀምረዋል።

በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት ይፋ የተደረገው "ብሔራዊ ክብር በሕብር" የተሰኘው ንቅናቄ በቀጣዮቹ ቀናትና ሳምንታት በአገር ውስጥና በውጭም የሚቀጥል መሆኑ ተገልጿል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

"ብሔራዊ ክብር በሕብር" ንቅናቄ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:21 0:00


XS
SM
MD
LG