በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመንግሥት ሠራተኞች ጉዳይ በሲዳማና ደቡብ ክልሎች


በደቡብ ክልል ሲያገለግሉ የቆዩ የሲዳማ ብሄር ተወላጆች ወደ አዲሱ የሲዳማ ክልል ተቀይረን ለመስራት ፈልገን መገለል ደረሰብን ሲሉ ገለጹ።

ይህ ቅሬታ ያላቸው የመንግሥት ሠራተኞች ቁጥራቸው ወደ 800 እንደሚደርሱ የተገመተ ሲሆን ኮሚቴ አቋቁመው እየተንቀሳቀሱ መሆኑንም ገለጸዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የመንግሥት ሠራተኞች ጉዳይ በሲዳማና ደቡብ ክልሎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:19 0:00


XS
SM
MD
LG